ምርቶቻችን
የሰው ልጅ በተፈጥሮ በሚገኙ እፅዋቶችና ከእነሱ በሚገኙ ውጤቶች በየእለቱ ይጠቀማል:: አብዛኛውን ጊዜ ዋቶችን በቀጥታ ብዙ ለውጥ ሳናደርግ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ አንዳንዴ ደግሞ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ለምግብነት እና ለመድሐኒትነት እንዲሁም ለውበት መጠበቅያ ሊያገለግሉ የሚችሉ ልዩ ልዩ ምርቶችን ማዘጋጀት ይቻላል፡፡ ለምሳሌ ሽቶ፣ ሻምፑ፣ ክሬም፣ ሎሽን፣ ዘይት ወዘተ:: በዚህ ድረገፅ የተለያዩ ከተፈጥሮ የሚገጉ ምርችን እናስተዋውቃለን:: ለምሳሌ ያህል የሚከተሉትን መዘርዘር ይቻላል፡፡

  • መዓዛማ ዘይት
  • የተለያዩ አረንጓዴ ሻዮች
  • የተለያዩ ዘሮች እና ችግኞ
  • ማትነኛ በመጠቀም የአካባቢን ሽታ ለመለወጥ የሚጠቅሙ መዓዛማ ዘይቶች